image
image
image
image
image

ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባርን አክብረውና የአገልጋይነት ስሜትን ተላብሰው መስራት እንዳለባቸው የልደታ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ገለፀ

ህዳር 14, 2017
ጽ/ቤቱ በሙያ ስነ-ምግባርና በደንበኞች አያያዝ ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የግንዛቤ ማስጨበጫው ዋና ዓላማ ባለሙያዎች የሙያ ስነ-ምግባርን አክብረው እንዲሰሩ እና በአገልግሎት አሰጣጥ የደንበኞችን እርካታ እንዲያረጋግጡ ለማስቻል መሆኑን ተገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ